የግላዊነት ፖሊሲ
политика конфиденциальности
Версия : 2.2 | Последнее изменение : 07.07.2026 г.
Настоящая Политика конфиденциальности объясняет, как компания Technology Solutions Middle East F. Z. E. ( « ethioCall » , « мы » , « нас » или « наш » ) собирает , использует , хранит и защищает вашу личную информацию при использовании вами нашего мобильного приложения , веб-сайта или услуг .
Мы обязуемся обрабатывать вашу информацию ответственно, прозрачно и в соответствии с действующим законодательством, включая Закон ОАЭ о защите персональных данных (PDPL), Общий регламент защиты данных Европейского союза (GDPR), Закон Индии о защите цифровых персональных данных (DPDPA) 2023 года, Закон Руанды о защите персональных данных и конфиденциальности № 058/2021, Закон Сомали о защите данных № 005/2023, Закон Калифорнии о конфиденциальности, Закон Канады о защите персональных данных (PIPEDA), Закон Южной Африки о защите персональных данных (POPIA), Закон Израиля о защите конфиденциальности, Закон Саудовской Аравии о защите персональных данных (PDPL), а также требования к платформам Apple и Google.
Если у вас возникнут вопросы , вы можете связаться с нами по следующему адресу : support@tsolution.ai
1. О нас
Технологические решения Ближнего Востока FZD
Офис: C1 – 1F – SF4499
Свободная экономическая зона Аджман
Аджман , Объединенные Арабские Эмираты
Свободная экономическая зона Аджман
Поддержка support@tsolution.ai
2. Сфера действия данной политики
Данная политика распространяется на всех следующих пользователей :
• Те , кто скачивает или использует мобильное приложение ethioCall ,
• Посетив наш веб-сайт ,
· የቅድመ-ክፍያ ዕቅዶችን ወይም ሌሎች አገልግሎቶችን በሚገዙ፣
· ከደንበኛ ድጋፍ አገልግሎታችን ጋር ግንኙነት በሚያደርጉ።
የethioCall አገልግሎትን በመጠቀምዎ ይህንን ፖሊሲ ተረድተው ይሁንታዎን ስለመስጠትዎ ማረጋገጫ ይሆናል፡፡
3. የምንሰበስበው መረጃ
የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶችን ለመስጠት፣ ደህንነትን ለመጠበቅ፣ ሕጋዊ ግዴታዎችን ለመወጣት፣ ክፍያዎችን ለማስኬድ እና የአገልግሎቱን አስተማማኝነት ለማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑትን የግል መረጃዎች በመስብሰብ እናቀነባብራለን፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ምድቦች በአፕል እና ጎግል የመረጃ ይፋ ማድረጊያ መመሪያዎች መሠረት የሚፈለጉ ናቸው።
3.1. የግንኙነት አድራሻ መረጃ
የሚከተሉትን እንሰበስባለን፡
· የስልክ ቁጥር (አካውንትዎን ለመፍጠር የግድ የሚያስፈልግ)
· ኢሜይል (አማራጭ፣ ለደንበኛ ድጋፍ ወይም ለደረሰኞች የሚጠቅም)
· የቋንቋ ምርጫ
ለሚከተሉት አገልግሎቶች ይውላል፡ አካውንት ለመፍጠር፣ ለመግባት (ሎግኢን)፣ ለደንበኛ ድጋፍ እና ለማሳወቂያዎች፡፡
3.2. አድራሻዎች /የስልክ ማውጫ — እርስዎ ፈቃድዎን ከሰጡ ብቻ
የሚከተሉትን መረጃዎች ልንወስድ/ልንጠቀም እንችላለን፡
· ስሞች
· የስልክ ቁጥሮች
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች አናከናውንም፡-
· የእርስዎን አድራሻዎች ወደ እኛ ሰርቨሮች አንጭንም
· ለሶስተኛ ወገኖች አናስተላልፍም
· ለማነጻጸሪያ ወይም ለአናሊቲክስ አንጠቀምባቸውም
አድራሻዎች በእርስዎ መሣሪያ ላይ ብቻ በአገር ውስጥ ተከማችተው ይቆያሉ።
ይህ መረጃ ጥቅም ላይ የሚውለው በመተግበሪያው (አፕ) ውስጥ የእርስዎን የስልክ ማውጫ ለማሳየት እና ስልክ ሲደውሉ አድራሻዎችን ለመምረጥ እንዲችሉ ለማድረግ ብቻ ነው። አድራሻዎች ወደ ሰርቨሮቻችን አይጫኑም፣ አይከማቹም፣ ወይም ለአናሊቲክስ (አገልግሎት አይውሉም።
3.3 የመሣሪያ እና ቴክኒካዊ መረጃ
አገልግሎቱን ለመስጠት፣ ለመጠበቅ እና ለማሻሻል፣ ስለ መሣሪያዎ እና ስለ መተግበሪያው አካባቢ የተወሰኑ ቴክኒካዊ መረጃዎችን የምንሰበስብ ሲሆን እነዚህ አይነት መረጃዎች የሚከተሉትን የሚያጠቃልሉ ይሆናል፡፡
• የመሣሪያው ሞዴል እና አምራች
• የአፐሬቲንግ ሲስተም ስሪት (ቨርዥን)
• የመተግበሪያው (አፕሊኬሽን) ስሪት እና የምርት ቁጥር
• አይፒ አድራሻ
• የአለም አቀፍ የሰዓት ቀጠና (ታይም ዞን) እና የቋንቋ መቼቶች
• የፑሽ ማሳወቂያ ቶክን
• የመተግበሪያው መለያዎች (ለምሳሌ ፋይርቤዝ መቻጫኛ መለያ ወይም ተመሳሳይ የመሣሪያ መለያዎች)
• የችግር ምርመራ እና መፍቻ (ዲያነግኖስቲክ ኤንድ ትራበልሹቲንግ) መረጃ
እነዚህ መረጃዎ ጥቀም ላይ የሚውሉት ለሚከተሉት ዓላማዎች ነው፡፡
• ለአካውንት ደህንነት እና ማጭበርበርን ለመከላከል፣
• ለአገልግሎት ማረጋገጫ እና ፈቃድ አሰጣጥ፣
• ማሳወቂያዎችን ለማድረስ፣
• ችግሮችን ለመፍታት እና ቴክኒካዊ ድጋፍ ለመስጠት፣
• የአፈጻጸም ክትትል እና የአገልግሎት መረጋጋትን ለማረጋገጥ።
3.4 የአገልግሎት አጠቃቀም እና የመተግበሪያ (አፕሊኬሽን) ክስተቶች
እርስዎ ከመተግበሪያው ጋር ስለሚያደርጉት ግንኙነት የተገደበ መረጃ እንሰበስባለን፤ ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡
• መተግበሪያው የተከፈተባቸው ጊዜያት፣
• የምዝገባ ሁነቶች፣
• የግዢ ሁነቶች ፣
• የአገልግሎት ማግበሪያ ሁነቶች ፣
• የባህሪያት አጠቃቀም እና የአሰሳ (ናቪጌሽን) ሁነቶች (አግባብነት ካለው)
ይህ መረጃ አገልግሎቱን ለማንቀሳቀስ፣ ለመንከባከብ፣ ለማሻሻል እና ለመደገፍ ጥቅም ላይ ይውላል።
ተፈጻሚነት ባለው ሕግ በሚጠየቅበት ቦታ፣ ከአናሊቲክስ ጋር የተያያዙ የመረጃ ማቀነባበር ስራዎች የሚከናወኑት በተጠቃሚው ፈቃድ ላይ ተመስርቶ ይሆናል።
3.5 የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃ
የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶችን ለመስጠት፣ ከቴሌኮሙኒኬሽን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን የማናቀናብር (ፕሮሰስ የምናድርግ) እና የምናከማች ሲሆን እንዲህ አይነቱ መረጃዎች የሚከተሉትን ያጠቃልላሉ፡-
• የእርስዎ የተመዘገበ የስልክ ቁጥር፣
• የተመደበው/የተመደቡት ቨርቹዋል የስልክ ቁጥር(ሮች) ፣
• ጥሪዎችን ለመመስረት ያገለገሉ መድረሻ የስልክ ቁጥሮች፣
• የጥሪው ቀን እና ሰዓት ፣
• የጥሪው ቆይታ፣
• የጥሪው ሁኔታ እና የመንገድ (ራውቲንግ) መረጃ ፣
• ያመለጡ ጥሪዎች መረጃ፣
• ለችግሮች መፍትሄ እና ለአገልግሎት ጥራት ክትትል አስፈላጊ የሆኑ ቴክኒካዊ የጥሪ ምርመራዎች
የስልክ ጥሪዎችን ድምጽ አንቀዳም፣ አንከታተልም ወይም አናከማችም።
የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃዎች የሚቀናበሩት ለሚከተሉት ዓላማዎች ብቻ ነው፡
• ጥሪን ለመመስረት እና ለመምራት (ራውቲንግ)፣
• አገልግሎቱን ለማድረስ፣
• የክፍያ ስሌት እና የጥቅል ፍጆታን ለማስላት፣
• ማጭበርበርን ለመከላከል እና ለደህንነት፣
• ተፈጻሚነት ካላቸው የቴሌኮሙኒኬሽን፣ ሕጋዊ እና የቁጥጥር ግዴታዎች ጋር ለመስማማት፣
• ለችግሮች መፍትሄ እና ለአገልግሎት ጥራት ክትትል ለማድረግ።
የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃዎች እስከ 30 ቀናት ድረስ ወይም ተፈጻሚነት ባለው ሕግ በሚጠየቅበት ጊዜ ከዚያ በላይ ለሆነ ጊዜ ተከማችተው እንዲቀመጡ ሊደረግ ይችላል፡፡ ይችላሉ፡፡
3.6 የግዢ እና የደንበኝነት ምዝገባ መረጃ
የቅድመ-ክፍያ ዕቅዶችን፣ የቨርቹዋል ቁጥር አገልግሎቶችን ወይም ሌሎች የሚከፈልባቸውን ባህሪያት ሲገዙ፣ የሚከተሉትን እንሰበስባለን፡
• የግዢ መለያ፣
• የግብይት መለያ፣
• የግዢ ቶክን)፣
• የግዢ ቀን እና ሰዓት ፣
• የጥቅል መረጃ ፣
• የግዢ ታሪክ ፣
• ከገዟቸው አገልግሎቶች ጋር የተያያዘ የቨርቹዋል ቁጥር ምደባ፣
• የጥቅል ፍጆታ መረጃ (ለምሳሌ ጥቅም ላይ የዋሉ ደቂቃዎች)።
የክፍያ ካርድ ዝርዝሮች የሚቀናበሩት በአፕል አፕ ስቶር፣ ጎግል ፕሌይ (ወይም በሌሎች የተፈቀደላቸው የክፍያ አገልግሎት አቅራቢዎች አማካኝነት ብቻ ሲሆን፣ በእኛ ዘንድ አይቀመጡም።
የግዢ እና የግብይት መዝገቦች ከፋይናንስ፣ ከሂሳብ አያያዝ፣ ከታክስ እና ከቁጥጥር መስፈርቶች ጋር በተጣጣመ መልኩ እስከ 7 ዓመታት ድረስ ሊቀመጡ ይችላሉ።
3.7 የችግር ምርመራ፣ የደህንነት ምዝግብ ማስታወሻዎች እና የቴክኒካዊ ድጋፍ መረጃ
የአገልግሎቱን አስተማማኝነት፣ ደህንነት እና ጥራት ለመጠበቅ፣ ቴክኒካዊ የችግር ምርመራዎችን እና የአጠቃቀም (ኦፐሬሽናል) ማስታወሻዎችን (ሎግስ) የምናቀነባብር ሲሆን ይህም የሚከተሉትን የሚያጠቃልል ይናል፡፤ እናቀናብራለን፤ ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፡
• የመተግበሪያ መቋረጥ ሪፖርቶች፣
• የመሣሪያ ሞዴል፣
• የክወና ስርዓት ስሪት፣
• የመተግበሪያ ስሪት፣
• ቴክኒካዊ የስህተት መረጃ ፣
• የአገልግሎት አፈጻጸም ምርመራ፣
• የማረጋገጫ እና የደህንነት ሁነቶች ፣
• የኔትወርክ እና የግንኙነት ምርመራ።
የችግር ምርመራ መረጃዎች የአገልግሎት ችግሮችን ለመመርመር እና ለመፍታት አስፈላጊ የሆኑ ቴክኒካዊ መለያዎችን ሊይዙ ይችላሉ።
Коды подтверждения ( OTP ) используются исключительно в целях верификации и не хранятся после истечения срока действия их действия .
Журналы обнаружения и устранения проблем хранятся до 90 дней , если более длительный срок хранения не требуется для проведения расследований в области безопасности , предотвращения мошенничества , соблюдения законодательства или разрешения споров .
Доступ к информации , полученной в ходе расследования проблемы , ограничен уполномоченным персоналом .
4. Как мы используем вашу информацию
Мы обрабатываем вашу информацию в следующих целях :
• Для создания и ведения вашей учетной записи
• Предоставление телекоммуникационных услуг ( звонки и пакеты услуг ).
• Для подтверждения покупок
• Для предотвращения мошенничества и злоупотреблений.
• Для отправки уведомлений
• Оказание технической поддержки
• Для выполнения юридических обязательств
• Улучшать и обновлять приложение
Мы обрабатываем персональные данные на следующих основаниях :
• Для выполнения договора на оказание услуг ,
• С согласия пользователя ,
• Для соблюдения юридических обязательств ,
• На основе законных интересов, связанных с безопасностью, предотвращением мошенничества , стабильностью работы сервиса и улучшением приложения .
በህንድ የሚገኙ ተጠቃሚዎችን በተመለከተ፣ በተፈጻሚው ሕግ በሚፈለገው መጠን፣ የግል መረጃ በእርስዎ ፈቃድ ወይም በህንድ ዲጂታል የግል መረጃ ጥበቃ ሕግ (Digital Personal Data Protection Act, 2023 – DPDPA) መሠረት በተፈቀዱ ሕጋዊ አጠቃቀሞች ላይ ተመስርቶ ይከናወናል፣ ይህም የማጭበርበር መከላከል፣ የአገልግሎት ደህንነት፣ የሕግ ተገዢነትን ማረጋገጥ እና የተጠየቁ አገልግሎቶችን መስጠትን ያካትታል። የመረጃ ማቀናበር በፈቃድ ላይ የተመሰረተ ከሆነ፣ ያንን ፈቃድ እንደሰጡበት ቀላል መንገድ በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ።
5. Разрешения приложения
Микрофон
Он используется исключительно для обеспечения голосовых вызовов . Это необходимо для основной функциональности сервиса . Аудиозаписи не сохраняются и не загружаются .
Метаданные, связанные с определенными звонками, могут обрабатываться или храниться в соответствии с применимыми телекоммуникационными, финансовыми, охранными или нормативными обязательствами .
Отказ в экстренном вызове
ethioCall не предназначен для предоставления услуг экстренного вызова и не должен использоваться в качестве замены обычной мобильной или стационарной телефонной связи .
Функция экстренного вызова не гарантируется ; она может быть недоступна , ограничена или прервана в зависимости от местоположения пользователя , интернет- соединения , совместимости устройства , доступности сети третьих лиц или местных правил .
Адреса
Он используется только для отображения вашей телефонной книги и для выбора контактов при совершении телефонного звонка . Он не загружается на наши серверы .
Уведомления
Используется для отправки важных обновлений ( баланс , активация услуги , статус вызова ) .
6. Сторонние сервисы и SDK
Для работы с приложением мы используем следующие инструменты :
6.1 Firebase Crashlytics
Собирает журналы сбоев в работе приложений и проводит диагностику проблем .
6.2 Firebase Cloud Messaging / FCM /
Используется для отправки push -уведомлений .
6.3 Оплата через Google Play / Apple Store
Он используется для проверки покупок и восстановления приобретенных услуг .
6.4 Мета / Facebook / С. Д. К.
Он используется для аналитики , определения источников трафика приложений и измерения эффективности маркетинговых кампаний .
እንደ ፕላትፎርሙ እና እንደ ተጠቃሚው ቅንብሮች ሁኔታ፣ የተገደቡ ቴክኒካዊ እና ከመሣሪያ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በሜታ የግላዊነት ፖሊሲ መሠረት በእነሱ ሊቀናበሩ ይችላሉ።
የሜታ ኤስ.ዲ.ኬ መተግበሪያ መጫን፣ የምዝገባ ሁነቶች፣ የግዢ ሁነቶች እና የማርኬቲንግ ዘመቻ አፈጻጸምን ለመለካት ስለሚያገለግሉ የባለቤትነት መረጃዎች (አትሪቢዩሽን) መረጃ ሊደርሰው ይችላል።
6.5 የኤስ.ኤም.ኤስ (አጭር የጽሑፍ መልዕክት) እና የማረጋገጫ አገልግሎት አቅራቢዎች
ለአካውንት ምዝገባ፣ ለመግባት (ሎግኢን) እና ለደህንነት ማረጋገጫ የሚፈለጉትን የማረጋገጫ መልዕክቶች ለማድረስ ጥቅም ላይ ይውላል።
እነዚህ የሶስተኛ ወገን አቅራቢዎች የግል መረጃን እንዴት እንደሚይዙ ለማወቅ፣ እባክዎ የየራሳቸውን የግላዊነት ፖሊሲዎች ይመልከቱ፡
· Firebase (Crashlytics, FCM)፡ https://firebase.google.com/support/privacy
· Google Play Billing፡ https://policies.google.com/privacy
· Apple StoreKit፡ https://www.apple.com/legal/privacy
· Meta (Facebook) SDK፡ https://www.facebook.com/privacy/policy
እኛ ለግል ማስታወቂያዎች (ፐርሰናላይዝድ አድቨርታይዚንግ) የሶስተኛ ወገን ኤስ.ዲ.ኬዎችን አንጠቀምም፣ ወይም የተጠቃሚ መረጃዎችን ለማስታወቂያ አስነጋሪዎች አንሸጥም።
7. በመተግበሪያ ውስጥ የሚፈጸሙ ግዢዎች
በመተግበሪያው ውስጥ ያሉ ሁሉም ክፍያዎች የሚከናወኑት በሚከተሉት አቅራቢዎች ነው፡
· አፕል አፕ ስቶር ቢሊንግ (Apple App Store Billing)
· ጎግል ፕሌይ ቢሊንግ (Google Play Billing0
የምንቀበለው የሚከተሉትን ብቻ ነው፡
· የግዢ መለያ
· ቶክን
· የግብይት ሜታዳታ
የገንዘብ ተመላሽ እና ስረዛዎች በአፕል/ጎግልደንብ እና ሁኔታዎች መሰረት ተፈጻሚ የሚረጉ ይሆናል፡፡
8. መረጃን የምናጋራበት አሰራር
የግል መረጃን አንሸጥም፣ እንዲሁም ለማስታወቂያ፣ ለገበያ ጥናት፣ ለተጠቃሚ መገለጫ ዝግጅት (ፕሮፋይሊንግ) ወይም በመተግበሪያዎች መካከል ለሚደረግ ክትትል ዓላማ የግል መረጃን አናጋራም።
የግል መረጃን ልናጋራ የምንችለው አገልግሎቱን ለመስጠት፣ ሕጋዊ ግዴታዎችን ለመወጣት፣ ሕጋዊ ጥቅሞቻችንን ለመጠበቅ ወይም የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማታችንን ለማንቀሳቀስ በሚያስፈልግበት ጊዜ ብቻ ነው።
የቴሌኮሙኒኬሽን አቅራቢዎች እና ኬሪየሮች
የስልክ ጥሪዎችን ለመመስረት፣ ለመምራት (ራውት ለማድረግ)፣ ለማቋረጥ እና ለማድረስ ሲባል፣ የተገደቡ የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃዎችን ለቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች፣ ለኬሪየርስ፣ ለራውቲንግ አገልግሎት እና ለኔትወርክ አጋሮች ልናጋራ እንችላለን።
እንዲህ ዓይነቱ መረጃ የሚከተሉትን ሊያካትት ይችላል፡
· የጥሪው መነሻ ስልክ ቁጥር፤
· የጥሪው መድረሻ ስልክ ቁጥር፤
· ቨርቹዋል ስልክ ቁጥር፤
· የጥሪ መስመር (ራውቲንግ)፤
· የጥሪው ቀን እና ሰዓት (ታይምስታምፕ)፤
· የጥሪው ቆይታ፤
· ግንኙነቱን ለመመስረት እና ለመጠበቅ የሚያስፈልግ ቴክኒካዊ መረጃ።
የስልክ ውይይቶችን የማንቀዳ በመሆኑ የጥሪ ድምጽ ቅጂዎችን አናጋራም።
የቴክኖሎጂ እና የመሠረተ ልማት አቅራቢዎች
ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት አቅራቢዎች ጨምሮ በእኛ ስም ለሚንቀሳቀሱ እና ለታመኑ የአገልግሎት አቅራቢዎች የተገደበ የግል መረጃን ልናጋራ እንችላለን፡-
· ጎግል ፋየርቤዝ /ክራሽሊቲክስ፣ ክላውድ ሜሴጂንግ/
· አፕል /ስቶርኪት/ ፤
· ጎግል ፕሌይ ቢሊንግ ፤
· የክፍያ ማረጋገጫ አገልግሎት አቅራቢዎች፤
· የክላውድ፣ የሆስቲንግ ፣ የክትትል እና የመሠረተ ልማት አቅራቢዎች፤
· የደንበኛ ድጋፍ አገልግሎት አቅራቢዎች፤
· ማጭበርበርን የሚከላከሉ እና የደህንነት አገልግሎት አቅራቢዎች።
እንዲህ ዓይነቶቹ አቅራቢዎች መረጃን የሚያቀናብሩት በእኛ በተገለጹት ዓላማዎች መሠረት ብቻ ሲሆን፣ ተገቢውን የደህንነት እና ምስጢራዊነት እርምጃዎችን እንዲተገብሩ በውል ይገደዳሉ።
ሕጋዊ እና የቁጥጥር መስፈርቶች
ተፈጻሚነት ባለው ሕግ፣ ደንብ፣ የፍርድ ቤት ትዕዛዝ፣ ሕጋዊ የመንግሥት አካል ጥያቄ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን ቁጥጥር ደንብ፣ የማጭበርበር ምርመራ ወይም ሌላ ሕጋዊ ግዴታ በሚጠይቀው መሠረት የግል መረጃን ይፋ ልናደርግ እንችላለን።
የድርጅት ግብይቶች (ኮርፖሬት ትራንዛክሽን)
ኩባንያችን ውህደት፣ ግዢ ፣ መልሶ መደራጀት (መዋቀር)፣ የፋይናንስ ግብይት ወይም የንብረት ሽያጭ ሂደት ግብይቶች የሚፈጸምበት በሚሆንበት ጊዜ የግል መረጃዎች ተፈጻሚነት ባላቸው የምስጢራዊነት እና የመረጃ ጥበቃ ግዴታዎች መሠረት የእንዲህ አይነቱ ግብይት አካል ሆነው ሊተላለፉ ይችላሉ።
9. መረጃን ማከናቸት እና መቆየት (ዳታ ስቶሬጅ እና ሪቴንሽን)
እኛ የግል መረጃን የምናቆየው አገልግሎቱን ለመስጠት፣ ሕጋዊ ግዴታዎችን ለመወጣት፣ ክርክሮችን ለመፍታት፣ ውሎችን ለማስከበር፣ ደህንነትን ለመጠበቅ እና ተፈጻሚነት ያላቸውን የቴሌኮሙኒኬሽን፣ የፋይናንስ፣ የሂሳብ አያያዝ እና የቁጥጥር ቅድመ ሁኔታዎች እና ደንቦችን ለማሟላት አስፈላጊ ለሆነ ጊዜ ብቻ ነው።
የአካውንት መረጃ
የተመዘገቡ የስልክ ቁጥሮች፣ የተመደቡ ቨርቹዋል ቁጥሮች፣ የማረጋገጫ መዝገቦች እና የፕሮፋይል መረጃዎችን ጨምሮ የአካውንት መረጃዎች፣ የእርስዎ አካውንት አክቲቭ ሆኖ በሚቆይበት ጊዜ ሁሉ ተቀምጠው ይቆያሉ።
አካውንት ከተሰረዘ በኋላ፣ በሕግ እንዲቆይ ካልተጠየቀ በስተቀር ከአካውንቱ ጋር የተያያዙ መረጃዎች በ24 ሰዓታት ውስጥ ይሰረዛሉ ወይም ማንነታቸው እንዳይታወቅ ይደረጋል።
የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃ
የጥሪ ሜታዳታ፣ የጥሪ መስመር (ራውቲንግ) መረጃ፣ የጥሪ ቀን እና ሰዓት (ታይምስታምፕ)፣ የጥሪ ቆይታ፣ የቨርቹዋል ቁጥር ምደባ መዝገቦች እና ተዛማጅ የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃዎች እስከ 30 ቀናት ድረስ ሊቀመጡ የሚችሉት ለሚከተሉት ዓላማዎች ነው፡
· የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶችን ለመስጠት፤
· ማጭበርበርን፣ አግባብ ያልሆነ አጠቃቀምን እና የደህንነት እክሎችን ለመመርመር፤
· አለመግባባትን ለመፍታት፤
· ከቴሌኮሙኒኬሽን ደንቦች እና ሕጋዊ ግዴታዎች ጋር ለመስማማት።
የስልክ ጥሪዎችን የድምጽ ቅጂዎች አናከማችተን አንይዝም፡፡
የግዢ እና የግብይት ማህደሮች (ሪከርዶች)
የግዢ ታሪክ፣ የደንበኝነት ምዝገባ መረጃ፣ የጥቅል ማግበሪያ መዝገቦች፣ የክፍያ ማረጋገጫ ማህደሮች (ሪከርዶች) እና ተዛማጅ የፋይናንስ መረጃዎች በሂሳብ አያያዝ፣ በታክስ፣ በፋይናንስ ወይም በቁጥጥር ግዴታዎች በሚጠየቀው መሠረት እስከ 7 ዓመታት ወይም ከዚያ በላይ ሊቀመጡ ይችላሉ።
የችግር ምርመራ እና የደህንነት ምዝግብ ማስታወሻዎች (ዲያግኖስቲክ እና ሰኪዩሪቲ ሎግ)
ቴክኒካዊ የችግር ምርመራዎች፣ የመተግበሪያ መቋረጥ ሪፖርቶች፣ የማረጋገጫ ምዝግብ ማስታወሻዎች፣ የደህንነት ምዝግብ ማስታወሻዎች እና የችግር መፍቻ መረጃዎች እስከ 90 ቀናት ድረስ ሊቀመጡ ይችላሉ።
የችግር ምርመራ መረጃዎችን ማግኘት የሚችሉት ለስራ ማስኬጃ፣ ለደህንነት፣ ለድጋፍ ወይም ለሕግ ተገዢነት ዓላማዎች መረጃው እንዲደርሳቸው የተፈቀደላቸው ሰራተኞች ብቻ ናቸው።
የማረጋገጫ መረጃ (አውቴንቲኬሽን ዳታ)
የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃላት (ኦቲፒ) ጥቅም ላይ የሚውሉት ለማረጋገጫ ዓላማዎች ብቻ ሲሆን፣ የማረጋገጫ እና የደህንነት ሂደቶችን ለማጠናቀቅ ከሚያስፈልገው አነስተኛ ጊዜ በላይ አይቀመጡም።
የኦቲፒ አሀዞች ራሳቸው የአገልግሎት ዋጋቸው ካበቃበት ጊዜ በላይ የማይቆዩ ሲሆን በዚህ መሰረትም የአገልግሎት ጊዜያቸው ሲያበቃ ወዲያውኑ እንዲጠፉ ይደረጋል፡፡
አካውንት መሰረዝ (ማጥፋት)
ተጠቃሚዎች በመተግበሪያው ውስጥ -> Account → Settings → User Info በመከተል ወይም support@tsolution.ai ላይ ጥያቄያቸውን በመጻፍ በማንኛውም ጊዜ አካውንታቸው እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ።
ትክክለኛ የስረዛ ጥያቄ ከቀረበ በኋላ፡
• የአካውንት መዳረሻ ይቋረጣል፤
• የግል ፕሮፋይል መረጃ ይሰረዛል ወይም ማንነቱ እንዳይታወቅ ይደረጋል፤
• በአገር ውስጥ ያለው የመተግበሪያ መረጃ ከመሣሪያው ላይ ይወገዳል፤
• በሕግ፣ በፋይናንስ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን፣ በደህንነት፣ ማጭበርበርን በመከላከል ወይም በቁጥጥር ማቆያ መስፈርቶች ሥር ያሉ መረጃዎች ተፈጻሚነት ባለው የማቆያ ጊዜ መሠረት ሊቆዩ ይችላሉ።
የማቆያ ግዴታዎች ጊዜያቸው ሲያበቃ፣ የቀሩት መረጃዎች በአስተማማኝ ሁኔታ ይሰረዛሉ ወይም በማይቀለበስ መልኩ ማንነታቸው እንዳይታወቅ ይደረጋል።
10. ዓለም አቀፍ የመረጃ ዝውውር
አገልግሎቶቻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚቀርቡ አገልግሎቶች ናቸው፡፡
የግል መረጃዎች እርስዎ ከሚኖሩበት አገር ውጭ ባሉ አገራት፣ የእኛ የቴሌኮሙኒኬሽን መሠረተ ልማቶች፣ የአገልግሎት አቅራቢዎች፣ አጓጓዦች፣ የክላውድ ሥርዓቶች እና የቴክኖሎጂ አጋሮች በሚንቀሳቀሱባቸው አገሮች ውስጥ ሊቀናበሩ፣ ሊከማቹ፣ ሊተላለፉ ወይም ሊደረሱባቸው ይችላሉ።
በተለይም፡
• የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት መሠረተ ልማት በኢትዮጵያ ውስጥ ሊስተናገድ እና ሊንቀሳቀስ ይችላል፤
• ጎግል ፋየርቤዝ እና ሌሎች የአገልግሎት አቅራቢዎችን ጨምሮ የተወሰኑ የቴክኖሎጂ አቅራቢዎች መረጃን በዩናይትድ ስቴትስ፣ በአውሮፓ ኅብረት ወይም በሌሎች የሕግ ክልሎች ውስጥ ሊያቀናብሩ ይችላሉ፤
• በጥሪ መስመር (ራውቲንግ) ላይ የተሳተፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኦፕሬተሮች እና አጓጓዦች እንደ መድረሻው እና እንደ ቴክኒካዊ መስመር መስፈርቶቹ ሁኔታ በተለያዩ አገሮች ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ።
በዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች ባህሪ ምክንያት፣ የጥሪ መስመር መረጃ እና ተዛማጅ የቴሌኮሙኒኬሽን መረጃዎች በተለያዩ የሕግ ክልሎች ውስጥ ባሉ ኦፕሬተሮች እና አጓጓዦች ሊቀናበሩ ይችላሉ።
የግል መረጃ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚተላለፍበት ጊዜ፣ የግል መረጃዎችን ለመጠበቅ እና ተፈጻሚነት ካላቸው የመረጃ ጥበቃ ሕጎች ጋር የሚስማማ በቂ የጥበቃ ደረጃ ለማረጋገጥ የተነደፉ ተገቢ የደህንነት እርምጃዎችን እንተገብራለን።
እንዲህ ዓይነቶቹ የደህንነት እርምጃዎች የሚከተሉትን ሊያካትቱ ይችላሉ፡
• መደበኛ የውል አንቀጾች (SCCs)፤
• የውል ምስጢራዊነት ግዴታዎች፤
• የመዳረሻ ቁጥጥሮች እና የደህንነት እርምጃዎች፤
• የምስጠራ (ኢንክሪፕሽን) እና የአስተማማኝ ስርጭት ፕሮቶኮሎች፤
• የመረጃ አሰባሰብን የመገደብ (ዳታ ሚኒማይዜሽን) አሰራሮች፤
• በሕግ እውቅና የተሰጣቸው ሌሎች የዝውውር ዘዴዎች።
አገልግሎቱን በመጠቀምዎ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎቶች በተፈጥሯቸው ከኮሙኒኬሽን ጋር የተያያዙ መረጃዎችን ዓለም አቀፍ ስርጭት እና ማቀናበርን (ፕሮሰስ ማድረግን) እንደሚያካትቱ እውቅና ሰጥተው መስማማትዎን አረጋግጠዋል ማለት ነው፡፡
11. የእርስዎ መብቶች
የሚከተሉትን መብቶች ይኖርዎታል፡-
§ መረጃዎን ማግኘት (አክሰስ ማድረግ)
§ እርማት እንዲደረግ መጠየቅ
§ ስረዛ እንዲደረግለልዎ መጠየቅ
§ መረጃን ማቀናበር (ፕሮሰስ ማድረግ) እንዲገደብ መጠየቅ
§ ፈቃድዎን መልሶ ማንሳት
§ መረጃን ማቀናበር ላይ ተቃውሞ ማቅረብ
§ ለመረጃ ጥበቃ ባለሥልጣን አቤቱታ ማቅረብ
በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ተጠቃሚዎች ለደቡብ አፍሪካ የመረጃ ተቆጣጣሪ አቤቱታ ማቅረብ ይችላሉ።
ከግላዊነት ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች ተፈጻሚነት ባለው ሕግ በተደነገገው የጊዜ ገደብ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት አስፈላጊውን ሁሉ ጥረት እናደርጋለን፡፡
ተፈጻሚነት ባለው ሕግ በሚጠየቅበት ቦታ ስለ እርስዎ የያዝነውን የግል መረጃ ቅጂ በተዋቀረ፣ በተለምዶ ጥቅም ላይ በሚውል እና በማሽን ሊነበብ በሚችል ፎርማት እንዲሰጥዎ መጠየቅ ይችላሉ።
መረጃን የማግኘት፣ የማረም፣ የመሰረዝ፣ ማቀናበርን የመገደብ፣ የመረጃ ተንቀሳቃሽነት (data portability) ወይም መረጃን ማቀናበር ላይ ተቃውሞ የማቅረብ መብቶችዎን ለመጠቀም፣ እባክዎ በ support@tsolution.ai ሊያነጋግሩን ይችላሉ፡፡
ጥያቄዎን ከማስተናገዳችን በፊት የእርስዎን ማንነት ለማረጋገጥ ተጨማሪ መረጃ ልንጠይቅ እንችላለን።
አድራሻ፡ support@tsolution.ai
11ሀ. የለካሊፎርኒያ ነዋሪዎች
የካሊፎርኒያ ነዋሪዎች የሚከተሉት መብቶች ሊኖሩዋቸው ይችላል፡
• የትኞቹን የግል መረጃዎች ምድቦች እንደምንሰበስብ፣ እንደምንጠቀም፣ ይፋ እንደምናደርግ ወይም እንደምናጋራ የማወቅ፤
• የእነሱን የግል መረጃ የማግኘት ጥያቄ የማቅረብ፤
• ትክክል ያልሆነ የግል መረጃ እንዲታረም የመጠየቅ፤
• በሕግ ከተፈቀዱ ልዩ ሁኔታዎች ውጭ፣ የግል መረጃቸው እንዲሰረዝ የመጠየቅ፤
• የግል መረጃን ከመሸጥ ወይም ከማጋራት የመውጣት (opt out የማድረግ)፤
• የግላዊነት መብቶቻቸውን በመጠቀማቸው ምክንያት አድሎ እንዳይደረግባቸው የመጠየቅ።
ethioCall የግል መረጃን አይሸጥም፣ እንዲሁም የተለያየ ይዘት ላላቸው የባህሪ ማስታወቂያዎች የግል መረጃን አያጋራም።
የካሊፎርኒያ ነዋሪዎች በሚከተለው አድራሻ በማግኘት የግላዊነት ጥያቄዎቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ፡ support@tsolution.ai
12. ኩኪዎች (ድረ-ገጽ ላይ ብቻ/)
የእኛ የሞባይል መተግበሪያ ኩኪዎችን አይጠቀምም።
ድረ-ገጻችን አስፈላጊ እና የአናሊቲክስ ኩኪዎችን ሊጠቀም ይችላል። ለዝርዝሩ የእኛን የኩኪ ፖሊሲ ይመልከቱ።
13. የሕፃናት ግላዊነት
የእኛ አገልግሎቶች ለሕፃናት የተነደፉ አይደሉም። ተጠቃሚዎች ዕድሜያቸው ቢያንስ 13 ዓመት፣ ወይም በሕግ ክልላቸው ተፈጻሚነት ባለው ሕግ የሚጠየቀው ከዚያ በላይ የሆነ ከፍተኛ ዕድሜ መሆን አለበት።
ሆን ብለን ከሕፃናት መረጃ አንሰበስብም።
ተፈጻሚነት ያለውን ሕግ በመጣስ ከሕፃን ላይ የግል መረጃ መሰብሰቡን ካወቅን፣ ያንን መረጃ ለመሰረዝ ተገቢውን እርምጃ እንወስዳለን።
14. የደህንነት እርምጃዎች
የሚከተሉትን ማለትም፡
• መረጃ በሚተላለፍበት ጊዜ የሚደረግ ምስጠራ
• የተገደቡ የመዳረሻ ቁጥጥሮች
• አስተማማኝ የሰርቨር መሠረተ ልማት
• በኢንዱስትሪው ውስጥ መደበኛ የሆኑ የቴሌኮም ጥበቃዎች
• የፒሲአጥ-ዲኤስኤስ ቅድመ መሁኔታዎችን የሚያከብሩ አጋሮችን እንጠቀማለን፡፡
ነገር ግን ማንኛውም ሥርዓት ፍጹም ደህንነትን ሊያረጋግጥ እንደማይችል ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
የግል መረጃን የሚነካ የመረጃ (ዳታ) ደህንነት እክል ካጋጠመ ተፈጻሚነት ባለው ሕግ በሚጠየቀው መሠረት ለተጎዱ ተጠቃሚዎች እና ለሚመለከታቸው ባለሥልጣናት እናሳውቃለን።
14ሀ. የአገልግሎት አቅርቦት
В некоторых странах или регионах определенные функции, методы связи или телекоммуникационные услуги могут быть недоступны, ограничены или запрещены в соответствии с местными законами, нормативными актами в области телекоммуникаций , ограничениями сторонних поставщиков или государственными ограничениями .
15. Изменения в данной политике
Мы можем периодически пересматривать эту политику . О существенных изменениях будет сообщено по электронной почте или через уведомления в приложении .
16. Контактный адрес
По любым вопросам :
Технологические решения Ближнего Востока F. Z. E
Офис C1 – 1 этаж – SF4499
Свободная экономическая зона Аджман
Аджман, Объединенные Арабские Эмираты
Сотрудник по вопросам конфиденциальности / Сотрудник по вопросам информации .
Технологические решения Ближнего Востока F. Z. E
Поддержка support@tsolution.ai
Веб-сайт : www.tsolution.ai